የቢንጎ ጨዋታ ህጎች
የቢንጎ ጨዋታ ህጎች
መጫወቻ ካርድ
- ጨዋታውን ለመጀመር ከሚመጣልን ከ1-100 የመጫወቻ ካርድ ውስጥ አንዱን እንመርጣለን
- የመጫወቻ ካርዱ ላይ በቀይ ቀለም የተመረጡ ቁጥሮች የሚያሳዩት መጫወቻ ካርድ በሌላ ተጫዋች መመረጡን ነው
- የመጫወቻ ካርድ ስንነካው ከታች በኩል ካርድ ቁጥሩ የሚይዘዉን መጫወቻ ካርድ ያሳየናል
- ወደ ጨዋታው ለመግባት የምንፈልገዉን ካርድ ከመረጥን በኋላ ከታች በኩል መሃል ላይ Play የሚለዉን ክሊክ በማረግ ወደጨዋታው እንገባለን
- active game የሚለው የሚያሳየን አሁን ላይ እየተካሄዱ ያሉ የጨዋታ ብዛቶችን ነው
ጨዋታ
- ወደ ጨዋታው ስንገባ በመረጥነው የካርድ ቁትር መሰረት የመጫወቻ ካርድ እናገኛለን
- የመጀመሪያ ተጫዋች ከሆንን ከላይ በቀኝ በኩል wait የሚል ጽሁፍ እናገኛለን
- ተጨማሪ ተጫዋች ሲገባ ከላይ በቀኝ በኩል ጨዋታው ለመጀመር ያለዉን ቀሪ ሴኮንድ መቁጠር ይጀምራል
- ጨዋታው ሲጀምር የተለያዪ ቁትሮች ከ1 እስከ 75 መጥራት ይጀምራል
- የሚጠራው ቁጥር የኛ መጫወቻ ካርድ ዉስጥ ካለ የተጠራዉን ቁጥር ክሊክ በማረግ መምረጥ እንችላለን
- የመረጥነዉን ቁጥር ማጥፋት ከፈለግን መልሰን እራሱን ቁጠር ክሊክ በማረግ ማጥፋት እንችላለን
አሸናፊ
- ቁጥሮቹ ሲጠሩ ከመጫወቻ ካርዳችን ላይ እየመረጥን ወደጎን ወይም ወደታች ወይም ወደሁለቱም አግዳሚ ወይም አራቱን ማእዘናት ከመረጥን ወዲአዉኑ ከታች በኩል bingo የሚለዉን በመንካት ማሸነፍ እንችላለን
- ወደጎን ወይም ወደታች ወዪም ወደሁለቱም አግዳሚ ወይም አራቱን ማእዘናት ሳይጠሩ bingo የሚለዉን ክሊክ ካደረግን ከጨዋታው እንባረራለን
- ሁለት ተጫዋቾች እኩል ቢያሸንፉ ቀድሞ bingo ያለው ተጫዋች አሸናፊ ይሆናል
- ጨዋታው ዉስጥ ከገባን በኋላ ሌላ ተጫዋች ካልገባ leave የሚለዉን በመንካት ከጨዋታው መውጣት እንችላለን